ድርጅታችን ኢትዮጵያን ውሜን ኢምፓወርመንት አሶሴሽን (Ethiopian Women Empowerment Association) ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 57(1) መሰረት በሰርተፊኬት ቁጥር 4764 የካቲት 11/2012 የበጎ አድራጎት ስራ እንዲሰራ ፍቃድ ተሰጥቶት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ሲሆን የ2024 በጀት አመት ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
Ethiopian Women Empowerment Association (ኢትዮጵያን ውሜን ኢምፓወርመንት አሶሴሽን)
የሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኢትዮጵያን ውሜን ኢምፓወርመንት አሶሴሽን (Ethiopian Women Empowerment Association) ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 57(1) መሰረት በሰርተፊኬት ቁጥር 4764 የካቲት 11/2012 የበጎ አድራጎት ስራ እንዲሰራ ፍቃድ ተሰጥቶት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ሲሆን የ2024 በጀት አመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለምንፈልግ ተገቢው ፍቃድ ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ ፡-
ጦርሃይሎች የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 408 ሆላንድ ኤምባሲ አጠገብ
ስልክ ቁጥር ፡ +251 902 011 101 / +251 911 423 538
ኢትዮጵያን ውሜን ኢምፓወርመንት አሶሴሽን
