ሶሻል ኢንቮልቭመንት ስትሪም ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የ2024 በጀት አመትን የሂሳብ ስራ አንድ ማህደር (ቦክስ ፋይል) ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሶሻል ኢንቮልብመንት ስትሪም ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ አሶሲዬሽን
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ሶሻል ኢንቮልቭመንት ስትሪም ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ አሶሲዬሽን በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት በምዝገባ ቁጥር 3029 ሚያዚያ 11 ቀን 2005 ዓ.ም የተመዘገበ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከዚህም በመቀጠል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በ05/01/2012 ዓ.ም ዳግም ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት ተሰጥቶታል። አሶሲዬሽኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የ2024 በጀት አመትን የሂሳብ ስራ አንድ ማህደር (ቦክስ ፋይል) ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች፤
- የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የንግድ ፈቃድ ያለው
- የሙያ ፈቃድ ያለው
ከዚህ በላይ የተመለከተውን የማህበሩን የሂሳብ ስራ ኦዲት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ የኦዲተር መስሪያ ቤት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ የሚጫረቱበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ መረጃዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላል፡፡
ጨረታው በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በቀጣዩ ቀን በ4/06/2017 ዓ.ም 5:00 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡
አድራሻችን ፡- በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 497
አንዱዓለም ካፌና ሬስቶራንት አጠገብ ወይም ሚኒሊክ ሆስፒታል የስድስት ኪሎና የፒያሳ ታክሲ መያዣ አለፍ ብሎ ይገኛል፡፡
ሥልክ ቁጥር፡- +251 934 37 88 23 ወይም +251 911 56 35 09
ሶሻል ኢንቮልብመንት ስትሪም
ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ አሶሲዬሽን
