Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት
  • Address ወሎ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 311 07 59
  • Website
  • Deadline16 Feb 2025, 10:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ደም ባንክ አገልግሎት ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት


 

ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ደም ባንክ አገልግሎት ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል

  • የጽ/መሣሪያ፣
  • የፅዳት ዕቃ፣
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣
  • የኤሌክትሪክ እቃ፣
  • ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣
  • የህንፃ ቁሳቁስ፣
  • ብስኩትና የለስላሳ መጠጦች፣
  • ህትመት እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፣

  1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /tin number/ያላቸው፣
  4. የግዥ መጠን ሁለት መቶ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ.1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ኦርጅናል ማስረጃዎችና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚገዛው ዕቃ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 50.00 /ሀምሳ ብር/ ለአንድ ሎት በመክፈል ደሴ ደም ባንክ አገልግሎት ዋና ገ/ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 ማግኘት ይችላሉ።
  8. መ/ቤቱ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን የሚያወዳድረው በነጠላ ዋጋ ነው።
  9. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደሴ ደም ባንክ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ላይ በወጣበት በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:15 ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል።
  12. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰአት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይከፈታል።
  13. ተጫራቾች ዕቃውን መ/ቤቱ ባቀረበው ናሙና መሰረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  14. ደም ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  15. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዙሪያ መረጃ ከፈለጉ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 311 07 59 /033 112 49 07 በመደወል ተገቢውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

 

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት

 

Save Tender