ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ህብረት (ዩኒየን) የ2016 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ህብረት (ዩኒየን)
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ህብረት (ዩኒየን) የ2016 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት ያለበት መስፈርት ፡-
ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል የሙያ ፍቃድ ያገኘ እና የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
ከፌደራል ህብረት ስራ ኮሚሽን በሂሳብ ምርመራ የተደራጀ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊ ሰነድ ያሟላ፣
የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል
የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ :-
በድርጅቱ ጽ/ቤት አየር ጤና ዘውዲቱ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 09-13-83-54-11/09-11-12-69-26
የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቀን :-
10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሆኖ 4/6 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ያበቃል፡
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን :-
05/06/2017 ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት
ማሳሰቢያ፤ ህብረቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ህብረት (ዩኒየን)
