የአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 2- የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3- የደንብ ልብስ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ሎት 4-የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 5- የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የግንባታ ዕቃዎች፣ ሎት 6- የተለያዩ ህትመት ዓይነቶች፣ 7- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/ ሎት 8- የመኪና ቅባት ዓይነቶች ፣ ሎት 9- የመኪና ዲኮር ዕቃዎች ፣ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 10/2017
የአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 2- የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3- የደንብ ልብስ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ሎት 4-የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 5- የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የግንባታ ዕቃዎች፣ ሎት 6- የተለያዩ ህትመት ዓይነቶች፣ 7- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/ ሎት 8- የመኪና ቅባት ዓይነቶች ፣ ሎት 9- የመኪና ዲኮር ዕቃዎች ፣ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና በመንግስት አቅራቢነት ኤጀንሲ የተመዘገበ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ግዴታቸውን የተወጡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በሂሳብ ቁጥራችን 10000272296433 በማስገባት የጨረታ ሰነዱን በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ያለው ቢሮአችን ሦስተኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዛው ቀን 4፡05 ሰዓት በግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡ በዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለመጫረት ያቀረበው አጠቃላይ 2% በባንክ የተመሰከረለት /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ጋራንቲ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም አሠርቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ቅ/ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- የግዥና ፋይናንስ አስተዳዳር ቢሮ ሦስተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር :- 022-211-58-07/022-211-58-90
የሲዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
