Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address የካ አባዶ ገራ ገዛኸኝ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118 66-04-91
  • Website
  • Deadline05 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፤ ህትመት ስራዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፤ ፈርኒቸር ጥገና፤ የኪራይ እቃዎች፤ የመኪና ጎማ ግዥ፣ የዲኮር ስራዎች በ2ኛዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር: ለሚ/ኩ/ክ/ከ/ወ/14/ፋ/2017 ዓ.ም

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፤ ህትመት ስራዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፤ ፈርኒቸር ጥገና፤ የኪራይ እቃዎች፤ የመኪና ጎማ ግዥ፣ የዲኮር ስራዎች በ2ኛዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል። ስለሆንም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

ተወዳዳሪ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ/የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው (tin number)
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰረተ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 ብር በመክፈል የካ አባዶ ገደራ ገዛህኝ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን የያዘ ኮፒ በታሸገ ፖስታ የዋጋ ማቅረቢያ ዋናውን እና ቅጅ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በወረዳው ፋ/ፅ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ። ጨረታው ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በግልፅ ይከፈታል።
  5. ጨረታው ሁሉም ተጫራቶች በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
  7. የጨረታው አሸናፊ ተጫራች ያሸነፋውን ዕቃ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ የግዥ ቡድን በአካል ቀርበው ውል መግባት አለበት። አሸናፊው ውል ሳይዙ ዕቃ ጭነው ቢመጡ ወደ መጋዝን ማስገባት አይችሉም።
  8. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊውና ለተሸናፊ በእኩል ጊዜ በፅሁፍ በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንገልፃለን፡፡
  9. ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- በስ.ቁ. 011-86-60-491 ደውሎ መጠቅ ይቻላል።

አድራሻ የካ አባዶ ገራ ገዛኸኝ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ይገኛል።

ማሳሰቢያ፡- እያንዳንዱ ሎት ለየብቻው ከነሙሉ መረጃው በፖስታ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender