Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ፡- አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት

 

  1. ሎት 1 - የሰራተኛ የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ግዥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 10/2017፤
  2. ሎት 2 - የተሸከርካሪ ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ የመኪና ልብስና ጌጣጌጥ ፕሮ/ምዕራብ 11/2017፤
  3. ሎት 3- አቅጣጫ ጠቋሚ እና ሌሎች ህትመቶች ፕሮ/12/2017፤
  4. ሎት 4 - የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/13/2017፤
  5. በግልፅ ጨረታ ሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
  6. ተጫራቶች ሎት 1፣ 2፣ 3 በዘርፉ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቲን ነምበር ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ኦላይን የተመዘገቡ፤ ለሎት 4 በዘርፉ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቲን ነምበር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የመወዳደሪያ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታውን መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 150.00 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አቃቂ ቃሊቲ ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት1፣ 2፣ 3፣ -5,000 (አምስት ሺህ ብር)፤ ለሎት 4 - 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሂሳብ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የቴክኒክ ዶክመት መክፈቻ የጨረታ ሰነድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ 5000 ቤቶች ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር 09-31-80-48-71/ 09-40-28-42-24 ይደውሉ፡፡

 

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Save Tender