Tender Detail

Tender Details

  • Company የንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 011 275 0155
  • Website
  • Deadline21 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የንጋት ብርሃን አ/ማ የገበያ ማዕከል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 651 በመሃል መርካቶ አመዴ ገበያ ወረድ ብሎ የሚገኝ ህንፃ ሲሆን በዚሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 169 ካሬ ሜትር የሆነ ለባንክ አገልግሎት የሚውል ቢሮ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

የንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር


 

የንጋት  ብርሃን  አክሲዮን  ማህበር

የቢሮ  ኪራይ  ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የንጋት ብርሃን አ/ማ የገበያ ማዕከል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 651 በመሃል መርካቶ አመዴ ገበያ ወረድ ብሎ የሚገኝ ህንፃ ሲሆን በዚሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 169 ካሬ ሜትር የሆነ ለባንክ አገልግሎት የሚውል ቢሮ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም መከራየት የሚፈልጉ ተጫራቾች

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፤
  • ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ከታኅሣሥ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በገበያ ማዕከሉ ሕንፃ ላይ በስራ ቀን ከጧቱ 3፡00-11፡00 ሠዓት ድረስ በቦታው ተገኝተው በማየት 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 401 የሚጫረቱበትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀውና ቢሮ ቁጥር 404 በተቀመጠው ሣጥን ውስጥ ከጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፤
  • ተጫራቾች በሚጫረቱበት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ዋጋ 15%/አስራ አምስት በመቶ/ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) በንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር ስም አሰርተው ማቅረብ አለባቸው፤
  • ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ሠዓት በአክስዮን ማህበሩ ህንፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
  • በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ የሆነ ቤቱን ከተረከበ በኋላ የውሃና የመብራት ፍጆታ ራሱ ይከፍላል፤
  • አክስዮኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011 275 0155/011 276 9463/09 33 117 575

 

የንጋት  ብርሃን  አክስዮን  ማህበር

 

Save Tender