Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ጎፋ ዞን: ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0919703532
  • Website
  • Deadline04 Jan 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የህከምና መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የህከምና መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት

ሎት 1 Medical equipment spare part accessory:

ሎት 2 Histopathology machine accessory:

ሎት 3 Hematology analyzer machine ዕቃዎች ሲሆኑ፡-

ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ።

  1. በዘርፉ የተሰማራ የንግድ ፍቃድ ያለው ያላት፣
  2. የ2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል /የምትችል፣
  3. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፣
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/ች፣
  5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያለው/ያላት፣
  6. የ2016 ዓ.ም ግብር ከፍሎ ያጠናቀቀ/ች፣
  7. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፣
  8. ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን የሽያጭ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ፤ CPO ማቅረብ አለባቸው ::
  9. እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ ጨረታው ከወጣበት ቀን እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ባሉት ተከታታይ የመንግስት የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  10. ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙ ጨረታውን መክፈት አያግደውም።
  11. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ዕቃ እስከ ተቋሙ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርበታል ።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 በአካል በመቅረብ ወይም በስልከ ቁጥር 0919703532/0913070604 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ - የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እሁድና ቅዳሜ ወይም ህዝባዊ በዓል ባለበት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

 

በደቡብ  ኢትዮጵያ  ክልል  መንግሥት  በጎፋ  ዞን  ጤና  መምሪያ  የሣውላ  አጠቃላይ  ሆስፒታል

 

Save Tender