Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Dec 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food And Beverage

የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2017

 

የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የተለያዩ አይነት የሕሙማን ማገገሚያ ቀለብ በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት የቫት ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መምሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለተራ ቁጥር 01 150.00 / አንድ መቶ ሃምሳ/ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ግምቢ የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር ግቢ የሚገኘው የ103ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ፋይናንስ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ታህሣሥ 18 ቀን 2017 ከሰዓት 8፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

የአገር  መከላከያ  ሚኒስቴር  የማዕከላዊ  ዕዝ  103ኛ  ኮር  ጠ/መምሪያ

 

Save Tender