በደቡብ ወሎ ዞን የተ/ሁ/ወ/ፍ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ሎት 1፤ ቋሚ እቃ ሎት 2 ፣ ህትመት ሎት 3 ፤ የፅዳት እቃዎች ሎት 4 ፣ የእጅ መሳሪያ ሎት 5 ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 6 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የተሁለደሬ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አ/ደ/የስራ ሂደት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የተ/ሁ/ወ/ፍ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ሎት 1፤ ቋሚ እቃ ሎት 2 ፣ ህትመት ሎት 3 ፤ የፅዳት እቃዎች ሎት 4 ፣ የእጅ መሳሪያ ሎት 5 ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 6 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችል መሆኑን ይገልፃል።
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው::
- በጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ተከታታይ የደረሰኝ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው::
- የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነው በተጨማሪ አሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- ከሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከተሁ/ወ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ወይም የዕቃው ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም የጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳብን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተሁ/ወ/ፍ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ውስጥ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 በ16ኛ ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0939005165 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት
የተሁለደሬ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አ/ደ/ የስራ ሂደት
