Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address ሻሸመኔ ከተማ አልነቼ ክፍለ ከተማ መልካ በዴሳ ወረዳ አቦስቶ ሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር አካባቢ በሚገኘው ማሻአላህ ህንጻ ላይ፡፡, Phone: 046-110-01-14
  • Websitehttps://www.poessa.gov.et/
  • Deadline13 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ የስትና አስተዳዳር አዳማ ዲስትሪከት ሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠቅላላ 291 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ ለመከራየት ከታች የተዘረዘሩ መመዘኛ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት መከራየት ይፈልጋል።

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ የስትና አስተዳዳር አዳማ ዲስትሪከት ሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠቅላላ 291 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ ለመከራየት ከታች የተዘረዘሩ መመዘኛ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት መከራየት ይፈልጋል። የጨረታ ዝርዝር መመሪያ፡-

  1. በንግድ ዘርፉ ወይም በመስኩ የ2016/17 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

ተጫራቾች፡-

      1. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር /ሰነድ/ ይህ ግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት i5 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሻሸመኔ ከተማ ከሚገኘው የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳዳር ሻሸመኔ ቅ/ጽ/ቤት ፋይናንስና ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 በመገኘት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
      2. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒውን ለየብቻው በታሸገ ፓስታ በማዘጋጀት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መቀበያ ሳጥን ውስጥ እስከ 15ኛው /አስራ አምስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ15ኛው /አስራ አምስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
      3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ለ12 ወር አባዝተው ከጠቅላላው ብር ለጨረታ መስከበሪያ 0.05% በጥሬ ወይም በCPO በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሥም በተጻፈ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
      4. የቢሮ ኪራይ ጨረታውን ያሸነፈው አሸናፊ ድርጅት ጨረታውን ማሸነፋቸው በተገለፀላቸው አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ውስጥ በአካል በመቅረብ ውል መፈፀም ይኖርባቸዋል።
      5. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፋቸው በተገለጸላቸው 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ውስጥ ውል የመግባት ግዴታ አለባቸው፡፡
      6. አሸናፊው ውል ፈርሞ በውል ስምምነቱ እና በጨረታ ሰነዱ መሠረት ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ውል የገባበትን ህንጻ በሰነዱ መሠረት የማስረከብ ግዴታ ይኖርበታል፡፡
      7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻችን፡- ሻሸመኔ ከተማ አልነቼ ክፍለ ከተማ መልካ በዴሳ ወረዳ አቦስቶ ሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር አካባቢ በሚገኘው ማሻአላህ ህንጻ ላይ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- የስልክ ቁጥር 046-110-01-14 ፋክስ 046-110-02-88

 

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ

ዋስትና አስተዳደር የአዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

Save Tender