Tender Detail

Tender Details

  • Company በጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +25111-1-54-31-03
  • Website
  • Deadline25 Oct 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆኑ ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ኪራይ ጨረታ ቁጥር 2/2017 ዓ.ም

የአንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆኑ ከፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ ቅደም ተከተል መሰረት ቫትን ጨምሮ ነው።
  3. ተጫራቾች የቦታውን ግምት በካሬ በተቀመጠው የመነሻ ዋጋን ተንተርሶ የሚቀርብ ይሆናል።
  4. ተጫራቾች የሚያሸንፉበት ቦታ ላይ ለሽያጭ የሚያቀርቡትን ዕቃና አገልግሎት ዋጋ እንዲሁም የድርጅታቸውን ሙሉ ፕሮፋይል ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  5. እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲፒአ ወይም የባንከ ጋራንቲ በጽ/ቤቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል።
  6. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጽ/ቤቱ እንግዳ መቀበያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  7. እያንዳንዱ ተጫራች ቴከኒካል እና ፋይናሻል ዶክመንት በተለያየ ፓስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. እያንዳንዱ ተጫራች ከተሰማሩበት ንግድ ሥራ ዘርፍ ውጪ በሆነ ንግድ ፈቃድ መወዳደር አይችሉም ።
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 8:15 ሰዓት ይከፈታል ።
  10. ፓርኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር /+2511-18578718 / +2511-1-1-54-31-03

                       ፋክስ ቁጥር፡-  226292

 

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት

Save Tender