ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሲ/ክ/ኤ/አ/ን/ማ/ጨ/01/2016
የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት ያማያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭ ለመፈጸም ይፈልጋል። ዝርዝሩም እንደሚከተልው ነው።
| ተ ቀ | የዕቃው አይነት | ብዛት |
| 1 | አሮጌ ጎማ | 168 |
| 2 | ባዶ በርሜል | 150 |
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፤
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000182117742 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ብር 5,000(አምስት ሺ ብር) የጨርታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰንዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ/ም 8፡30 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጽው አድራሻ በመቀረብ ሊዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ/ም በ9፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 046 212 1972/0462201970 መጠየቅ ይችላሉ።
በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሲዳማ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት
