Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Nov 2023, 5:44 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናስ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊኢ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል።


የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናስ ቢሮ ለቢሮ  ሥራ አስፈላጊኢ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል።

በዚሁ መሠረት

  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያልቸው
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  • የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ቀረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ቴክኒካል  ኦሪጅናል 1እና 2 ፎቶ ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1እና 2 ፎቶ ኮፒ በA4  ወረቀት አንድ ኮፒ ብቻ በማድረኛ በማዘጋጀት እያንዳዱን በተናትዕል በፖስታው ውጭ የሰንደኡን ዓይነት ኦርጅናል ወይም ኮፒ መሆኑን በመፃፍ ሁሉም በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 10,000.00  /አስር ሺህ ብር/ ብቻ CPO ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ ጉዳይ የተዘጋጀ የዕቃዎቹን ዝርዝር መግለጫ ዎች የያሀ ሰነድ /Sepecification/ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናስ ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ 50 ሀምሳ ብር ብቻ/ ከፈልው በመግዛት ሰነዱ ላይ እና የድርጅታችሁን ማህተም በማሣረፍ ለዕቃዎቹ የሚያቀርቡትን ዋጋ በድርጅቱ የዋጋ መሙያ ፎርም ላይ በመኡላት ቫት ያካተተ ስለሆኑ በመግለፅ ፖስታውን በሰም በታሰገ ኤንቨሎፕ በ16ኛው ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 ለኢዝሁ በተዘጋጀው ሳጥን እንዲያስገቡ እያሳሰብን ጨረታው 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የዕረፍት ቀብን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።
  • ማሳሰቢያ፦ መስሪያ ቤቱ የትሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን  የመሰረዝ መብት  የትጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ ፦ በስልክ. ቁ 0462121127
Save Tender