መ/ቤታችን በሲዳማ ብሔራዊ መንግስት ኮሚሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የተለያዩ ህትመቶችን ለማሳተም የሚፈልግ ሲሆን የህትመት ሥራዎችን የሚሰሩ ብቁ የሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ከላይ የተጠቀሰውን ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፦
መ/ቤታችን በሲዳማ ብሔራዊ መንግስት ኮሚሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የተለያዩ ህትመቶችን ለማሳተም የሚፈልግ ሲሆን የህትመት ሥራዎችን የሚሰሩ ብቁ የሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ከላይ የተጠቀሰውን ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፦
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ በአቅራቢዎነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን እና ኡየተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል የመወዳደሪያ ሰነዱን ማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ተከታታይ ቀናት ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መ/ኮ/ጉ/ ቢሮ ከግዥ ፋይናስ ንብ/አ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 418 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሂሳብ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈልበት መሆኑን እናሳውቃለን።
- የዕቃው ማስከበሪያ ቦታ በሲዳማ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግስት ኮሚሽን ጉዳዮች ቢሮ ሆኖ ግዥው ከታዘዘበት ጊዜ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቅወናት ውስጥ ይሆናል።
- አቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋ በቁጥርና በፊደል መፃፍ አለባቸው በቁጥርና በፊደል በተገለጸው የዋጋ መጠን መካከል አለምመጣጠን ካለ በፊደል የተገለጸው ተቀባይነት ይኖረዋል በነጠላ ዋጋና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋውን እና ጠቅላላ ዋጋውን እንዲሁም ቀን ፊርማ ና የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍ ይገባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን የሚያካትት መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል።
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ ብወከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዳራሽ፦ በሲዳማብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቅዑትር 418።
