Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Oct 2023, 2:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኮሞልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበ ዝርዝርራቸው ከዚህ በታች የተግለፁትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


1. የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨረቅ ተረፈ ምርቶች

2. የተለያዩ ዓይነት የጥጥ ቅሬቶችና ተረፈ ምርቶች

3. የተለያዩ ዓይነት ብረታ ብረት እና መለዋወጫ ዕቃዎች

4. የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት በርሜሎች እዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በጭዕረታው ማንኛውም በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት መሳተፍ  የሚችል  ሲሆን ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ /በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ/ ቅ/ፅ/ቤት አዲስ  አበባ  ወይም ከዋናው መ/ቤት /ኮቦልቻ/ መግዛት ይችላል።

ዕቃዎቹን ዘወትር በሥራ ሰዓት /ከሰኞ-እስከ ዓእብ ከ 2፡00 -10፡00 እና ቅዳሜ 2፡00 -6፡00/ ዋናው መ/ቤት ኮምቦልቻ እንዲሁም የተወሰኑት ዕቃውፕች ደግሞ በአዲስ አእባባ  የድርጅቱ መጋዘን ላይ በመምልከት የሚገዙትን ነጠላ ዋጋ አ/ማህበር ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በትክክል በመሙላት በሰም  በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂቅያስ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለፀውን የችዕረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ  ወይም በ /CPO/ በማስያዝ ከላይ በተገለፁት ቦታዎች ላይ በመገኘት ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ጨረታው ማስታወቂቅያው በተገለፁት  ቦታዎች ላይ በመገኘት ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ጨረታው ማስታወቂቅያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ውወሎ/ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት ከጠዋቱ በ4፡00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።'

አ/ማህበሩ የተሽዐለ መንገድ ካገኘ ጭዕረታን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ  ነው ለተጨማሪ ማብራሩያ።

ስልክ ቁጥር፦ 011  5511805/5530124 /አዲስ አበባ/

ስልክ ቁጥር፦ 033 5510627/5510211 ኮምቦልቻ/

እራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕናፃ አንደኛ ፎቅ።

Save Tender