Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Oct 2023, 5:54 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመትየሰራተኞች ደንብ ልብስ የፅዳት ዕቃዎች የቢሮ ፅህፈት መሳሪያዎችን ግዥ በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርዓት /Electroncic payment Goverment procurmwent system/ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ልግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።


 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመትየሰራተኞች ደንብ ልብስ የፅዳት ዕቃዎች የቢሮ ፅህፈት መሳሪያዎችን ግዥ በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርዓት /Electroncic payment Goverment procurmwent system/ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ልግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በኤክሌክትሮኖክስ የመንግስት ግዥ ሰርዓት ድህረ ገጽwww.egp.ppa.goves.ላይ መመዝገብ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ማስከበሪያ የማግኘት እና ጨረታውብ በሲስተሙ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅ ተጫራቾች በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሥም የ10,000.00 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ለሚጫረቱበት የእቃ ዓይነቶች ናሙና እና የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት  በአካል ማቅረብ ግዴታ መሆኑንና ሌሎች ዝርዝር መስፈርቶችን በሲስተም ላይ ይፋ በተደረገው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

የጨረታ ማስታወቂያው በሲስተሙ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለአስር አምስት ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ከፍት ስለሚሆን ተጫራቾች በሲስተሙ በመመዝገብ መጫረትና የመወዳዳሪያ ሀሳባቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉም  ሆነ በከፊል ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስልክ አድራሽዐ በመደወል መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንግበልፃለን።

አድራሻ፦ ቅ። ኡራኤል ባምቢስ ሱፐርማርክኬት ፊት ለፊት የሚገነው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር

ስልክ ቁጥር፦+251115527845

Save Tender