የሃዋሳ ከተማ ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት ግዥ በቀዱት መሠረት የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚሰጥ ዘይትና ማለስለሻ አባት እና ባትሪዎች ግዥን ለመፈጸም እዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋክል።
የሃዋሳ ከተማ ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት ግዥ በቀዱት መሠረት የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚሰጥ ዘይትና ማለስለሻ አባት እና ባትሪዎች ግዥን ለመፈጸም እዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋክል።
1 ለተሽከርካሪዎች የተለያዩ አይነት ዘይትና ማለስለሻ ቅባት ሎት 01/2016
2. የተሽከርካሪዎች ባትሪ፦ሎት 02/2016
በዚህ መሰረት፦ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ።
1. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የንግድ ምዘገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይሀሚችሉና የዘመኑ ብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ።
3.የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ውረቀት ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/በባንክ የተረጋገጠ /የተመሰከረለት /ሲፒኦ /CPO/ ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።
5. የጨረታ ሰነዱ ከሃዋሳ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ቭ ተከታታይ ቀናት በመጠቀም ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል።
6. ጨረታ ሰበዱ በሰም ለየብቻ ሲታሸግ ኤንቨሎፑ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናሽያል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት በመጠቀም በፋይ/ኢኮ/ልማ/መምሪያ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 10 /ግዥ ኬዝ ቲም/ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው በ16ተኛው ቀን ከቀኑ 3፡15 ሰአት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ሆኖም ባልተገኙበት ከቀኑ 3፡45 ሠዓት ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።ይህ ቀብ በበዓል ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሽዕግ እና የ ሚከፈት ቀን ይሆናል። የበዓል ቀን ከሆንወ ደሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በ ከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትውጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 046 212 13 34
