በየካክ/ከተማ ትምህርት ስልጠና ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመገልገልያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት።
- የሰራተኞች ደንብ ልብስ
- የኤሌክትሮኒክ እቃዎች
- አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች
- የፅዳት እቃዎች
- የአላቂ የቢሮ እና ኡየትምህርት እቃዎች
- የፅዳት እቃዎች
- የህክምና እቃዎች
- ቋሚ የቢሮ እቃዎች
ከዚህ በታች የተገለፁትን መፈርት የማታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ
1. በመስኩ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋይነት መረጃ ያላቸው።
4. ጥራት ያለው ዕቃ ማቅረብ የሚችሉና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የዕቃዎቹን ናሙና አስቀድሞ ማቅረብ የሚችሉ።
5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠቼክ /CPO/ ማስያዝ የሚችሉ። በተጨማሪም አሸናፋው ድርጅት ያሸነፈበትን ከጠቅላላው ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ማስያዝ ይ ኖርበታል።
6.ለጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግዢ እና ፋይናስ ክፍል መግዛት ይችላል።
7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት በየአንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ክብ ማህተም እና ፊርም፣አ በተጨማሪም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ማህተም በማድረግ ማስገባት አለባቸው።
8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትና ያካተተ መሆን አለበጥ በገዙት ዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር ሰነድ ላይ በግልጽ መፃፍ አለቻቸው።
9. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆናል ጨረታውም በ11ኛው ቀን ይታሸጋልና 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ቢሮ ይከፈታል።
10 ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወረአ 02 የካ ኢንዱስትሪያል ቴክኒካል ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊትይ የሚገኝው ህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት
