በምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የሕግ ታራሚዎች በምግብ አቅርቦት ከጥቅም 1/2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2016 ለ6 /ለስድስት ወር በሚቆይ ጨረታ አእወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ማንኛውም በጨረታ መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ።
በምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የሕግ ታራሚዎች በምግብ አቅርቦት ከጥቅም 1/2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2016 ለ6 /ለስድስት ወር በሚቆይ ጨረታ አእወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ማንኛውም በጨረታ መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ።
1. የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑ የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና አግባብነት ያለው የ2016 የታደሰ ሥራ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ የተመዘገቡ ወይም የትጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
3. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከዞን ማዞሪያ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤቶች በመውቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞን ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት ፐርሰንት /በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ተደራጅተው የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማኅበራት ቅዲሚያ ይሰጣቸዋል። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳደራለን።
7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት በዞኑ ማረሚያ ቤቶች እና የማረሚያ ቤቴቶች አስ/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የግል ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል።
8. የዞኑ ማረሚያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9 በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀው ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ ማቅረብ የሚችል ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ከተሞች።
| ተ.ቁ | የዞኑ ማረሚያ ቤት | የሚገኝበት ከተማ |
| 1 | የምስራቅ ባሌ ዞን | ጊኒር |
ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 022640031/0913562524/0911803891 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
