Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Oct 2023, 3:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሃንዲሶች እና ስራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ተሽከርካሪዎች የአፈር መመሪያ መሣሪያዎች የተሽከርካሪ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች የቢሮ መገልገልያ ና የኪችን ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ስለሆነም፦

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልፍ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣአ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰአትየማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላል።

2. የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት ቀን ጀምሮ ኮተቤ በሚገኘው  ብሔራዊ መሐንዲሶችና ሣራ ተቋራጮች ድርጅቶችግቢ በመገኘት መመልከት ይችላል።

3. ተጫራቹ ለመጫረት ከሚያቀርበው 10% ዋጋ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /Bid Bond/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/በመ/ቤቱ ትክክለኛ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱጋር በማያያዝ እና በፖስታው ላይ የተጫእአቹን ስምና አድራሻበመግለጽ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዐት ድረስ ቢሮ ቁጥር 2 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ መሰብሰብያ አዳራሽ ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል።

5. በቂ የዋስትና ማስከበሪያ CPO ያልያስያዙ ተጫራቾች ኮሚቴው ከጨረታ የመሠረዝ መብት አለው።

6. የጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ  ለአሸናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታ ውጤት እደፀደቀ  ይመለስላቸዋል።

7. ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎችን የሚጫረቱ ተጫራቾች ማንኛውንም ያልተከፈለ የመንግስት ቀረጥ ግብር የስም ማዞሪያና ሌሎች ወጪዎችን ሙሉ በሙሉ የሚሸፈነው የጨረታ አሸናፊዎች ይሆናል።

8. የጨረታው አሸናፊዎች በውጤቱ መአሰረት  ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ ያሽዕነፉባቸውን ንብረቶች በ15 ቀናት ውስጥ አንስተው ማጠናቀቅ አለባቸው በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ሣያነሱ ቢቀሩ እሚፈጠረው ችግር መ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።

9. ከላይ በተጠቀሰው አስራ አምስት ቀናት ውስጥ ንብረቱን አጠናቆ ያልወሰዱ ተጫራች የመጋዘን ኪራይ በቀን ብር 100.00 እዲከፍል ይደረጋል።

10. መ/ቤቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንግድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ስልክ ቁጥር 0913019601 ከአራራት ሆቴል ወደ ወሰን እና  ካራ በሚወስደው አዲስ አስፋልት

ኦከ  ሰንሻይን ኮንስትራክሽንሪልስቴት ክፍ ብሎ አቤም ሆእቴል ፊት ለፊጥ 

Save Tender