Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Oct 2023, 2:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም።


ሎት 1 የፅዳት ዕቃዎች 

ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ

ሎት 3 የተለያዩ ህትመቶች

ከላይ የተዘረዘሩት ሎቶችን ከማረብ የሚቀዳደሩ ህጋዊ የሆኑ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

1. ተጫራቾች በዘፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ቀረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ሌሎች ተፈላጊ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው።

2. ጨረታው የሚቆየው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ሲሆን ሰነዱ የሚሸጠው በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2፡00 ᎐1፡00 የአንዱን ሎት የማይመለስ 100 ብር አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 የአቅርቦት እና ኮንስትራት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመምጣት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

3. ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓትተዘግቶ በዢያው  ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. የጨረታ ፖስታውን ፋይናሺያ እና ቅድመ መገምገሚያዎቹን /ቴክኒካል ሰነድ / በተለያዩ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በእያንዳዱ ሎት 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በ CPO ወይም ባንክ  ዋስትና ከተኢክኒካል/ህጋዊ ሰነዶች/ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ወይም ለብቻው በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. የማቅረቢያ ቦታ ዋናው መስሪያቤት አዲስ አበባ ንብረት ክፍል ድረስ ይሆናል።

7. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና  እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት  ይሆናል።

8. ኢንስቲ ጨረታውን እዳስፈላጊነቱ ሙሉ በሙሉ ወርይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሽዐ ፦ አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ስልክ ቁጥር 0117-694931/0116-465554 ከሳሊተ ምህረት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ።

Save Tender