Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Sep 2023, 2:09 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የ Supply and fix wooden parquat/ floor&Skirting/ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ትፈልጋል።


ተ.ቁ የዕቃውን ዓይነት የፕሮጀክት ስም የጨረታ ቁጥር የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
1 Supply and fix Wooden parquet/flooring&Skirting/ ቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት DCE/SF/122/2023 መስከረም 15ቀን2016ዓ.ም 8፡00ሰዓት መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም 8፡15 ሰዓት 100,000.00

ስለሆነም፦

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ምዝገባ የምስክር ቀረቀቅት የዘመኑን ግብር የከሉበት ማስረጃ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ  የምስክር ወርቀት /ታክስ ክሊራንስ/ እና የቅገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቡዎች ዝርዝር ውስጥ የተእምዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ  ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨተታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /uncondtional Bank Gurantee/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ስነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዐዐት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኝርው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሽገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው ቀንና ሰአዓት በኢንተርፕራይዙ የግኛና አቅርቦት አስተዳደር መመሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7. ኢንተርፕራይዡ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙለ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ የመካላክያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-42-22-72-71-72

E-mail አድራሻ፦ info@dce-et-com

የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce.et.com

ፖ.ሳ.ቁ3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-04-71/0114-42-07-46

Save Tender