Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Sep 2023, 6:53 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደ/ብ/ብህ/ክ/መ በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለጥቅልቅ ጉድጓድ Submersible Pump ከነ አክሰሰሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የሚገዝው የዕቃ ዓይነት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን ጨረታው ፣መክፈቻ ቀን ሰዓት የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ ብር
Submersible pump ከነ ሙሉ አክሰሰሪ ወ/ክ/ው/አገ/ት 15/አሥራ አምስት ተከታታይ ቀን ጨረታው አእየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ሰዓት 4፡30/በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ሰዓት 4፡00 /በኢትዮጵያ አቆጣጣር/ 20,000.00 /ሺህ ብር/

ስለሆነም ተጭዐራቾች በዘርፉ፦

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው።
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀቅት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT / ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የአቅራቢነት ምዝገባ  ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  • የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጡና የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
  • የ20,000.00 ብር በባንክ የተረጋገጠ /COP/ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከወ/ከ/ውሃ/አገ/ጽ/ቤት  ግ/ክ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 08 መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾችች ከዚህ በላይ የቀረቡትን መረጃዎች ይዝችሁ ይህብ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት  እስከ 15ኛው 4፡00 ድረስ ብቻ በው/ከ/ው/አገ/ጽ/ቤት በግ/ክ/ን/አስ/ደጋ የሥራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳትን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባችኋል ተጫራቾች ጨረታውን ስታስገቡ ሁለት ኮፒ አንድ ኦርጅናል ለየብቻ በሰም በታስዕገ ኤንቨሎፕ እንደታሰገቡ እንጠይቃለን።
  • ጨረታው ተጫራችቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም መታዘብ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በተገኙበት በ15ኛው ቀን ከላይ በተገለጸው መሠረት በግልጽ ይከፈታል። ነገር ግን  15ኛው ቀን በዓል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታ እን አሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
  • መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠርረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ማሳሰቢያ፦

1. የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል

2. የችዕረታው ሰነድ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ የሌልበት መሆን አለበት።

ለበለጠ መረጃ ፦ 0911710769/09117111864

Save Tender