በአማራ ብሔራዊ ክልላዊመንግስት በኦሮሞ ልዩ/ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቢት በ2016 የበጀት ዓመት ስልክ ቁጥር 09200405661፣0911596161፣0915780111 ለደ/ህ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ከነከለመሳሪው ሎት2 የደንብ ልብስ ማለትም /ብትን ጨርቅ የተዘጋጁ ልብሶች ጫማዎች ሎት 3፦ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 4 የተለያዩ የመኪና ዲኮር እቃዎች ሎት 5 የተለያዩ የእስፖርት ልብሶች እና ቁሳቁሶች ሎት 6 የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎችን እና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 7 የኮፒውትውር ጥገና ሎት 8 የተለያዩ የአመት ስራዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሳተም ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የሚአያሟላ ተወዳዳሪ በውድድሩ መሳተፍ ይችላላ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊመንግስት በኦሮሞ ልዩ/ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቢት በ2016 የበጀት ዓመት ስልክ ቁጥር 09200405661፣0911596161፣0915780111 ለደ/ህ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ከነከለመሳሪው ሎት2 የደንብ ልብስ ማለትም /ብትን ጨርቅ የተዘጋጁ ልብሶች ጫማዎች ሎት 3፦ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 4 የተለያዩ የመኪና ዲኮር እቃዎች ሎት 5 የተለያዩ የእስፖርት ልብሶች እና ቁሳቁሶች ሎት 6 የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎችን እና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 7 የኮፒውትውር ጥገና ሎት 8 የተለያዩ የአመት ስራዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሳተም ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የሚአያሟላ ተወዳዳሪ በውድድሩ መሳተፍ ይችላላ።
- ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ።
1. ለስራው በእያንዳዱ ከላይ በተጠየቀው ዘርፍ/ሎት ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት ያላቸው ለእያንዳንዱ ሎት የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከሁለት መቶ ሺ/200ሺ/ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ጥዒN/ያላቸው ።
2. የጨረታውን ሰነድ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7/ሰባት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከክታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዝሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በማያዝ ዘወትር በስራ ቀን እና ሰዓት ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር /50/ አምሳ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከመ በደ/ህ/ወ/ገንዘብ እና ኢኮኖሚ //ትይስ/ቤት በግዢ /ፍይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ ስድስት /16/ ቀን ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ማለትም ከጠዋቱ 4፡02 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዥ /ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ጽ/ቤቱ ጨረታውን ለመገምገም በጠቅላላ ድምር ውጤት ወይም በነጠላ ዋጋ ለመንግስት አዋጭ የሆነውን ሂደት መርጦ ይገመግማል። በደንብ ልብስ ለምትወዳደሩ /ለጫማ ለብትንጨረው እና ለተዘጋጁ ልብሶች /ለሞላችሁት ዋጋ የምታወርቡትን ልብስ ለብትን ጨርቅ እና ጫማዎች ለእያንዳንዳቸው ናሙና በጨረታው መክፈቻ ቀን ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች ተመላሽ የማደርግ የችዕረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡበት ወቅት ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1%/አንድ ፕርሰንት/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ተዛዝ/CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
6. የጨረታ አሸናፊውችየሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃለይ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% /አሥር ፐርሰንት በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ተዛዝ/CPO/ማስያዝ አለባቸው።
7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀበቀ ነው። አሸናፊው አካል ያሸነፈባቸውን እቃዎች /ደ/ህ/ወ/ኢ/ትጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ አለበጥ እንዱሁም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳቅደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን እንዲሁም ሙሉ አድራሻቸውን መግለጽ እና ማህተም መመታት አለባቸው።
8. ተጨማሪ መብራሪያ ከፈለጉከ/ደ/ሀ/ወ/ገንዘብ/ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7ን በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር ፦ 0921968027/0911596161/0915780111/0913641524/0920405661/ ደውለው መረዳት ይችላሉ።
9. የጨረአትው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሰዓት በግልጽ ይከፈታል።
