Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Sep 2023, 9:58 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ ጤና ጣቢትያ


ሎት፦ 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ..........4000

ሎት 2 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች............ 4000

ሎት 3 የደንብ ልብስ .............4000

ሎት 4 የደንብ ልብስ ስፌት 1500

ሎት 5 ቋሚ ዕቃዎች ............ 5000

ሎት 6 የተለያዩ ጥገርናዎች ሎት ..................3000

ሎት 7 የተለያዩ ሕትመቶች ሎት ............... 4000

ሎት 8 የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብራቶሪ ሪኤጀንቶች ......... 10000 ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ጨረታውን ለመውወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቹሁን መሰፈርቶች።

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የሚቀርብ ማስረጃ።

2. የምንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የማይመለስ የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታ ሰንድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ መግዛት ይቻላል።

5. የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.የጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀና ት ይቆያል።

7.ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋንውን ፎቶ ኮፒ ውል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደ ተነገራቸው ቀርበው ውላቸው ለመፈጸም 10% የውል  ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች ለሚወዳደርበት በእያንዳዱ ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች በሚያቀርብቡበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ 11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጭዕረታ ኮሚቴዎታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል።

12. አድራሻ፦ አዲስ ከተማ ክፍል ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ዊንጌት  አስፋው ሜዳ የስፖርት ማዘውተሪያ 200 ሜትር ገባ ብሎ ማግኘት ይቻላል።

ስልክ ቁጥር፦ 0112731077 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

 

 

Save Tender