Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Aug 2023, 7:46 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የባንቱ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አላቂ እዎች /እስቴሽነሪ/ የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ ለህሙማን አገልግሎት መስጫ ካርዶችና የህትመት ውጤቶች የመኪና ጎማ መድሃኒቶችን እና የህክምና መሣሪያዎች ለ20161 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆብነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይምጭሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትጭሉ መሆኑን እንገልጻል


1. ከሚያቀርብቡት ዕቃ ጋር የተዛመደ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት  ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል።

2. በሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል በማቅረብ ስም ፊርማና አድራሻቸውን ማስቀመጥ አለባቸው።

3. በጨረታ ሰነድ ከተገእልፀው የዕቃ ፕሮፖዛል ውጭ ተመሳሳዩን ማቅረብ እን ደማይቻልና ደረጀውን ያልጠበቀ ዕቃ በስህተት ቢቀር መቀየር የሚችል።

4 . የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ቅወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 በሆስፒታሉ አዳራሽ ይከፈታል።

5 የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በባንክ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ 5000 /አምስት ሺህ በ/ ወይም በካሽ ከጨረታ ሠነድ ጋር ብር 5000.00 /አምስት ሺህ ማያዝ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተረጋግዕተ በኋላ የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ካሸነፈው 10% ማስያዝ አለበት።

7. ያሸነፈውን ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል።

8. ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተረጋገጠና ዕቃውን ጽ/ቤቱ ድረስ በራሳቸው ወጪ አምጥተው ወጪ አምጥተው ካስረከቡ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል።

9. የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ ከፍሎ ከባንቱ ሆስፒታል መግዛት ይችላሉ።

10. በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር /Suppliers list/ ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረግጥ የምዝገባ ወረቀቅት ፎቶ ኮፒውን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማረጫ ከገኘ ጨረታውን በከል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው 

አድራሻችን የቶሌ ወረዳ በሰበታ አስጎሪ ባንቱ መስመር ከአ.አ 80 ኮ.ሜ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥ፦0131130396/032067143/0930441009 

0922733196/09 22 39 24 44 መደወል ይችላሉ

Save Tender