ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለከፈለ ከተማው ማዘጋጀት ቤት አገልግሎት የሚውል የሁለር /2 ሎቱ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ጽዳት እቃዎች አላቂ እቃዎች ደንብ ልብሶች ሎት ሁከት /2/ መኪና ጎማዎችን ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ።
1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባቸውን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ /ክሊራንስ/ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች ዝርርዝ የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጥበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከገቢዎች ባለስልጣን በተወከለው ሠራተኛ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ወደ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000555562346 እቢ በማድረግ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በመሄድ ወደ ደረሰኝ በማስቀየር ዘወር በስራ ሰዓት ገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ፋይናስ ጽ/ቤት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መግዛት ይችላል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎቶች በተዘጋጀው ሰነድ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት CPOብቻ በገላን ክፍለከተማ ገንዘብ ጽ/ቢኦኤት ስም አዘጋጅተው ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ ሚሸጡበትን
