Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Sep 2023, 5:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኦሚያ ብሔራዊ በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች 2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት የጽፈት መሳሪያ ጄኔነተር ግንባታ እቃ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎችን የተሽከርካሪ መለዋወጨዎችን እና የመኪና ጥገና እንዲሁም ጎማ እን አየደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


  በኦሚያ ብሔራዊ በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች 2016 ዓ.ም  የበጀት ዓመት የጽፈት መሳሪያ ጄኔነተር ግንባታ እቃ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎችን የተሽከርካሪ መለዋወጨዎችን እና የመኪና ጥገና እንዲሁም ጎማ እን አየደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1ኛ የ2015 ዓ.ም ግብር የከፈሉ።

2ኛ በዘርፉ የ2016 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

3ኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው

4ኛ የተጨማሪ እሴታክስ / VAT/ተመዝጋቢ የሆኑ  እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ኡእሚችል።

5ኛ የጭዕረታ ማስከበሪያ ዋጋ ለ electronics br 7,000..00 /ሰባት ሺህ ብር/ ለጽፍት መስሪያ እና ሌሎች 10,000.00 /አስር ሺህ ብር / በባንክ በተረግሃገርጠ /CPO/ ማስያዝ የሚችል።

6ኛ የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመልስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጉ/ወ/ገንዘብቭ/ ጽ/ቤት መጋት የሚችል።

7ኛ ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት /ቅዳሜ እና እሁድንም ጨምሮ/ የጨትረታ ሰነዱን ገዝቶ ፣ማስገባት የሚችል።

8ኛ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሽዐውን እና የድርጅቱን ስማ እና ማህተም በመRቀስ ጨረታው ኤንቨሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻውን እና የድርጅቱን ስና እና ማህተም በመጥቀስ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 2/13/2015 ቀርን 6፡00 ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

9ኛ  ጨረታው በተባለበት ቀን እና  ሰዓት ገብቶ ካለቀ  በኋላ በ2/13/2015 ዓ.ም ታሽጎ ተጫራቾች  ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡00 ሰዓት በጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ይከፈታል።

10ኛ እዚህ  ማስታወቂቅያ ላይ ያልተጠቀሱ መስፈርቶችን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ላይ ማግኘት እንደሚችሉ።

ማሳሰቢያ፦ ጽ/ቤርቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታአውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0475400268 ደውሉ መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender