Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Sep 2023, 1:58 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሉሲ ኢንሹራንስ ኩባኛ አ.ማ ለሪከቨሪ ያርድ መጋዘን የዋና መ/ቤት ቢሮ እና የመኪና ማቆማያ ግቢ /Parking /ቢሮዎችን ለማሰጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ እንዲ ሁም አዲስ አበባ ውስጥ ለሚከፈቱ ቅርጫፎች የጽዳት እና የመላላክ /ጽዳትና ተላላኪ/ ስራዎችን ለማሰራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ከሚያሟሉ ድርጅቶች አገልግሎቱን በኮንትራት ለማግኘት ይፈልጋል።


በዒሁ መሰረት፦

1. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተእምዝጋቢ የሆነ።

2. ከፌደራል ፖሊስ የግል እና ከሚመለከተው ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ስራና ሠራተኛ የማገናኘት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ፈቃድ ያለው።

3. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የስራ ልምዱን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።

4. ለንብረቱ የመድን ዋስትና /ለሪከቨሪ  ያርድ መጋዘን/ እና  ለመኪና ማቆሚያ  ግቢ/ ማቅረብ የሚችል።

  • አገልግሎቱን ለማቅረብ ፍላጎቱን ያላቸው ድርጅቶች  ይህ ማስታወቂቅቂቅያ በርጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቅስር /10/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ የስራ ቦታዎችን መመለክት ይችላሉ ። 
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ነሀሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ  ይኖርባቸዋአል። ጨረታው በማግስቱ /ነሀሴ 27፣2015 ዐዐ.ም  ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ኩባኒያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ ሙሉ መብት አለው።

                                 አድራሻ

22 ማዞሪያ ካፒታል ሆስፒታል ፊት ለፊት ዋሪት ሙሉ ጥላ አጠገብ ሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት 21ኛ  ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 ሎጂስቲክስ ቢሮ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር  011-470-33-61/011-470-58-77 ደውለው ፣እጠየቅ  ይችላሉ

ሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ

Save Tender