የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆያ ሕናፃ /ፓላስ ፓርኪንግ/ ልልዩ ቢሮ አገልግሎት ለኮምፒውተርና ኮምፔተር መለዋወጫ ለባህል አልባሳት ለሞባይልና ሞባይል መለዋወጫ ለኮስሞቲክስ ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለጽህፈት የሚሆን ክፍሎች ን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡
1. በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡበት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰንድ ቅድም ተከተል መሠረት ቫትን ጨምሮ ነው።
3. ተጫራቾች የቦታውን ግምት በካሬ በተቀመጠው የመነሻ ዋጋን ተተርሶ የሚያቀትቡ ይሆናል። የሚያሸንፉበት ቦታ ላይ ለሽያጭ የሚያቀርቡበትን ዕቃ እና አገልግሎት ዋጋ እንዲሁኡም የድርጅታችቸውን ሙሉ ፕሮፋይል ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
5.. የጨረታው ሰንድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጠቃላይ ሚንስትር ጽ/ቤት በግዥና ፋይናስ ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 305 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
6.ተጫራቾች የቦታውን ጠቃላላ ሁኔታ በስፍራው በመምጣት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በስራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ።
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት 8፤00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 8፡15 ላይ ይከፈታል።
8.እያንዳንዱ ተጫራቾች ብር 50,00.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ፣ማስከበሪያ ሲፒኦአ በጽ/ቤቱ ስም ማቅረብ ይኖርባታል።
9. ተጫራቾች ከተእሰማሩበት ንግድ ሥራ ዘርፍ ውጭ በሆነ ንግድ ፍቃድ መወዳደር አይችልም።
100. ፓርኩ የተእሻለ መንገድ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተእጠበእ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ ስልክ ቁጥር +25111400750/+25111857818
