Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2023, 11:51 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ሠራተኞች የገንዘብ ቁጥባና ብድር ኃላፊነት በተፈቀለት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋ።


ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ተችላላችሁ

1. የኢትዮጵያ የሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለውን የኡያ ፈቃድ ያገኘና የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ ስርተፍኬትማቅረብ የሚችል።

2. የዘም፣እኑ ግብር የከፈለ።

3. በሀገሪቱ ህግ መሰረት የኦዲት ሥራ ለመስራት የሚያስችል ወቅታዊ የትዳእሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።

4. የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሂሳብ ምርመራን በተመለከተ ከፌደራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ እንዲሁም ከአዲስ አበባ  ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ወይም ከሌሎች ሕጋዊ አካላትስልጠና የወሰደ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ቢሆን ይመረጣል።በቂ ልምድ ያለው

5. ተወካዩ የሂሳብ መርማሪ ወይም ከሂሳብ መርማሪው ቡድኑ አባላት ውስጥ ቢያንስ አንዱ ከዚህ በፊት የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ሂሳብ የመረመረ ቢሆንቅድሚያ ይሰጠዋል።

6. የኅብረት ሥራ ማኅብሩን ሂሳብ ለመመርመር ብቁ ባለሙያዎችን በሥራ ላይ ማሰማራት የሚችል ይህ ሳይሆኦን ቀርቶ ለሚከተለው ማንኛውም ኪሳና ጭግር አስቀድሞ ኃላፊነቱን የሚወስድ።

7. እንደአስፈላጊነቱ አግባብነት ባለው ባለስልጣን የሚጠየቁ ሌሎች መረጃዎችን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተከታታይ ለ20 የሥራ ቀናት ከጠዋት ቀን ጀምሮ ለተከአታይ ለ20 የሥራ ቀን አት ከጠዋቱ 2፡00 -6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡30-10፡30 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው ምዝገባው በተጠናቀቀ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በትገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታ። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በራሳቸው ምክኛት መገኘት ካልቻሉ ጨረታው በተገኘት ክቃልቻልኩ ጨረታው በእተገኘው ሰው ይከፈታል።

አድራሻ፡ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ዋናው ግቢ ውስጥ በማገኘው።

የአ።አ።አዩ ሰራተኞች የገንሽዘድብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የሕብረት ሥራ ማህበር ጽ/ቤት

ስልክ፦ 011-22-59-51

 

Save Tender