Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2023, 6:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል፡ሎት ፦ 1 የህዝብ 24ሰው የሚይዝ እና ሎት 2፦ የሕዝብ 44 ሰው የሚይዙ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝ ማእግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀን ለእያንዳዱ ሎ1ት 1እና ሎት 2 የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 28 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።

2. ሎት 1 እና ሎት 2 ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እንዲሁም የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

3. ሎት 1እና ሎት 2 በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚ/ር መምሪያ መሠረት የምርት ዘመናቸው ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን የተመረቱ መሆናቸውን የተረጋገጠ ተሽከርካሪዎች በትራንስፖርት ሎጀስቲክ ሚ/ር ባስቀመጠው ደረጃ መሰረት ተቀጥቅጠው አፍልፍሎት መስጠት የሚችሉና አገልግሎታችን የሚያሳየውን ስፔስፊኬሽን ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች መሆን ይጠበቅባቸዋል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ  /Bid bond/ የሚሸጡበትን ዋጋ ለእያንዳዳቸው ሎት 1 እና ሎት 2 2% በባንክ በተምሰከረለት ቼክ ሲፒኦ  ወይም ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5.ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ =ና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም በበዓ  ላይ ከዋለ ጨረታው በሚጥለው የስራ ቀን በተማሳሳይ ቦታ እና ሰዓት ይከፈታል።

6. ድርጅታችን ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ከሜክሲኮ ወደ ልደ ልደታ ቤተክርስቲያን የሚወስድ ላይ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፦ 0115-50-45-64

Save Tender