Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jul 2023, 12:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በመቀሌ ራስ አሉላ አባ ነጋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ አዎፕላን መንደርደሪያ ሜዳ የሚወስድ የአደጋ ጊዜ የፍጥነት መዳረሻ አስፋልት መንገድ ግንባታ እና ሌሎች የድጋፍ ሰጪ መሰረት ልማቶች ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል። የፕሮጅርክቱ ማጠናቀቂያ ጊዜ አስፈላጊውን የሰው ኃይል እና የግንባታ ግብዓት ማሟላት የሚችል ሥራ ተቋራጮች ስራውን ለማከናወን ጨረታውን እዲሳተፍ ይጋብዛል።


1.በዘርፉ ለመስራት ለ2015 ዓ.ም ከንግድ ሚኒስቴር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው።

2. በዘርፉ ለመሰማራት የሚያስችሀል የሙያ ብቃት የማረጋገጫ ብቃት ከሚሰጥ ህጋዊ አካል ለ2015 ዓ.ም የታደሰ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ GC/BC-2

3.የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ የሆኑ።

4. የዘም4እኑን ግብር የከፈሉ እና ከታክስ እዳ ነጻ ስለሚሆኑ ማረጋገጫ ማርቅረብ የሚችሉ።

5. የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ውስጥ ለመሳተፍ ከገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር የተሰጠ ጊዜው ያላለፈበት ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

6. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች የተሰማሩበትን  የሥራ ዘርፍ የሚያሳይ ህግዊ የሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉና በ ኢ.ፌ.ድ.።ሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የአቅራቢ እና አገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ  መሆን ይገባቸዋል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባኡት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርጫፍ የማይመለስ 200.00  ብር/ሁለት መቶ ብር/ በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 /E99/ ለዚትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT395  በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቾኦፑ /Deposit Slip Copy/ ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ በመላክ የጭረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዥ ክፍል በኢሜል ማግኘት ይችላሉ። በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት /ስራ/ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪ Bid Bond/በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል። ከምንኛውም ኢንሹራንስ የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።

ተጫራቾች በጨረታ ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን /ቴክኒካል ፋይናሽል።/ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዥ ክፍል እስከ እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ድረስ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት የሠራተኞች መዝናኛ ክበበ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን በ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ 

             ስትራቴጂ ሶርስንግ ክፍል

ስልክ ቁጥር 011-517-4552

Save Tender