Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Jul 2023, 5:29 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት ለመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎትየሚሰጥ አገር አቋራጭ አውቶብስ ለዩንቨርሲቲው ለጭነት አገልግሎት የሚውል አይሱዙ እዲህም ለምርመራና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል አላቂ የላብራቶሪ ዕቃኦች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


በዚሁ መሰረት ፦

ሎት 1 ለዩንቨርሲቲ መመህር አስተዳደር ሰራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ አገር አቋራጭ አውቶብስ የአገልግሎት ኪራይ ጨረታ ማስከበሪያ ---------200,000 

ሎት 2 ለዩንቨርሲቲው ለጭነት አገልግሎት የሚውል አይሱዚ የአገልግሎት ኪራይ ግዥ ጨረታ ማስከበሪያ ብር................15,000.000

ሎት 3 ለዩንቨርሲቲው ለምርመራና ማህበረሰብ አገልግ፤ሎት የሚውል መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ የአገልግሎት ኪራይ ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር ........... 40,000.00

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ድርጅቶች፦

1፣. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋዮች መለያ ቁጥር የአቅራቢነት የምስክር ወረቀትና የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማያይዝ ይኖርባቸዋል በተጨማሪም ተጫራቾች በግዥ ኤጀንሲ ድረ_ ገፅ ላይ በአቅራቢነት ፈቃድ መመዝገባችሁን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂአያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመጫረቻ ሰነዱን በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ዋና ግቢ ውስጥ ለተከትታይ 16ቀናት ዘወትር ብስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የፋይናሽያል ዶክመንት አንድ ኢርጅናል እና 2ኮፒ በተለያየ ፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

4. ቴክኒካል ዶክመንት 1/ አንድ/ ኦርጅናል እና 2ኮፒ በተለያዩ ፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች የነጠላ ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጉብሬ ክ/ከ/ በሚገኘው የዩንቨርሲቲው ዋና ግቢ ውስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ  ከወእጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከሰዓት በሁላላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ማስገባት በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ምዳይሬክቶሬት በሚያመቻቸው አዳራሽ በዚሁ እላት ከሰዓት በኋላ 8፡30 ይከፈታል ።የጨረታ ፋይናንሻል ዶክመንት የሚከፈትበት ወቅት የቴክኒክ ግምገማው እደተጠናቀቀ በውስጥ ማስታወቂያ የሚእለፅ ይሆናል።

6. ተጫራቾች በወልቂቴ ዩንቨርሲቲ ስም ባንክ የተመሰረተ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በተጠየቀው በእያንዳዱ ሎት መሰረት ማቅረብ አለባቸ።

7. በጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ክብ ማህተምና ፊርማ ማድረግ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ቢያጋጥም በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል።

8. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የመንግስት የስራ ቀን ከላይ ከላይበተገለፀው ሰዓት መሰረት ጨረታው ይከፈታል።

9. ማንኛውም  ተጫራቾች በግዴታ ውስጥ የተካተቱን ህጎች ማክበር የሚችል መሆን አለበት።

10 ዩንቨርሲቲው  የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ጨረታው ለ90 ቀናት ይቆያል።

ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር ፦ 011 32 20 118 እና 011 32 20 228 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender