Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jul 2023, 12:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በ2016 በጀት አመት የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የተለያዩ ቋንቋዎች ትርጉም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት


1.በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ የምንግስት ግዥ ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገጽ የአቅራብዎች ዝርዝርዝ ውስጥ የተመዘገቡ በጨረታ ላይ መካፈል የሚያስችል ክሊራንስ ያላቸው እዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ሆኖ ሰነዶችን ማቅረቡ ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ የቀድሞ ጣና ኢንጂነርግ ያሁኑ ሀስት ኢንተርፕራዝ አጠገብ በሚገኘው በሯትን 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ግዥ ዋና ክፍል በአካል በምቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለሚወዳድሩባቸው ቋንቋዎች ብዝርዝሩ መሰረት ዋጋ ሞልተው የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ወደ ቂራ በሚወስደው መንገድ የቀድሞ ጣና ኢንጂነርግ ያሁኑ ሀስን ኢንተርፕራዝ አጠገብ በሚገኘው በሯችን በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።  ሰንዱ ታሽጎ ባይቀርብ እና ተፈላጊ ሰነዶች ቢጎድሉ ሓላፊነቱ የተጫራቾች ይሆናል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ 5,000.00/ አምስ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸእዋል።

5. የጨረታ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻው ቀንበአል ከሆነ ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።  ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መቱ የተጠበቀነው።

ለበለጠ መረጃ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ግዥ ዋና ክፍል ሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ የቀድሞ ጣና ኢንጂነርግ ያሁኑ ሀሰት ኢንተርፕራይዝ አጠገብ በሚገኘው በሯችን በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 0115574487 መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

Save Tender