ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ሀዋሳ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የደበኛ ማስተናገጃ ጠረጴዛ የደንበኛ መቀበያ ሶፋ ባለ አራት ማዕዘን የደበኛ መቀበያ ሶፋ ለእንግዳ የሶፋ ማገናኛ ኖርማል ጠረጴዛ የተለያዩ የጠረጴዛ ስብርባሪዎች የምርት ማሳያ ወንበር ባለሶስት መቀመጫ ድሮወር በለመሳቢያ የቤት ፍራሽ ጣዎላዎች እና የተለያዩ ዓይነት በሮች እና የብረት መደርደሪያ /ሼልፍ/ ባሉበት ኡኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ሀዋሳ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የደበኛ ማስተናገጃ ጠረጴዛ የደንበኛ መቀበያ ሶፋ ባለ አራት ማዕዘን የደበኛ መቀበያ ሶፋ ለእንግዳ የሶፋ ማገናኛ ኖርማል ጠረጴዛ የተለያዩ የጠረጴዛ ስብርባሪዎች የምርት ማሳያ ወንበር ባለሶስት መቀመጫ ድሮወር በለመሳቢያ የቤት ፍራሽ ጣዎላዎች እና የተለያዩ ዓይነት በሮች እና የብረት መደርደሪያ /ሼልፍ/ ባሉበት ኡኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። / ስለ አሻሻጡ መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 7ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 5፡30 ሰዓት ድረስ ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል።
በተጨማሪም ጨረታውን በድረ-ገጽ www.merkato.com;www.Extratender.com and www.afrotender.com ማግኘት ይችላሉ።
| ተ.ቁ | የእቃው ቦታ | የጨረታ መለያ ቁጥር | የጨረታ የሚቆይበት ጊዜ | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
| 1 | ሀዋሳ ቴሌ ጊቢና ኩየራ | SR/SS/003/23 | ሰኔ 26 እስከ ሐምሌ 07ቀን 2015 ዓም | ሐምሌ 07ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሰዓት | ሐምሌ 07 ቀን 2015 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት | 20,000.00 |
መስፈርቶች
1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 /ሀያሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል።
2. የዘምነኡን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው።
3. የቫት እና ቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
