የትዮጵያ ላምት ባንክ ከዝህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ የሰሌዳ ቁጥር የተሽከርካሪው አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቦታ
1 13-66291 AA Lifan 620 427,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
2 3-66293 AA Lifan 620 427,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
3 3-66295 AA Lifan 620 433,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
4 3-66286 AA Lifan 620 427,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
5 3-66298 AA Lifan 620 455,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
6 3-66294 AA Lifan 620 451,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
7 3-66296 AA Lifan 620 463,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
8 3-66292 AA Lifan 620 427,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
9 3-66287 AA Lifan 620 451,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
10 3-66290 AA Lifan 620 396,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
11 3-67931 AA Lifan 620 378,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
12 3-66299 AA Lifan 620 409,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
13 3-67930AA Lifan 620 378,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
14 3-66289 AA Lifan 620 409,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
15 3-66284 AA Lifan 620 378,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
16 3-66285AA Lifan 620 372,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
17 3-662988 AA Lifan 620 372,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
18 3-67929 AA Lifan 620 384,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
19 3-66297 AA Lifan 620 409,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
20 3-66300AA Lifan 620 366,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
21 3-66429AA Lifan 620 402,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
22 3-O8455 AA Lifan 620 220,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
23 3-14831 AA Lifan 620 450,000.00 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 2ኛ ቤዝመንት
- ከተራ ቁጥር 1፟ 12 ያሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ የሚካሄደው ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ሲሆንን ከተራ ቁጥር 13_ 23 ያሉትን ተሽከርካሪዎች ደግሞ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓትት በዋን አመ/ቤት በሚገኘው 2ኛ ቤዝመንት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይካሄዳል።
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የመነሻ ዋጋውን 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማስያዝ /ሲፒኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ መቅረብ አለበጥ
- አሸናፊው ያስይዘው ገንዘብ ከግዥው ዋጋ ጋር ሲታሰብለት ለተሸነፉት ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለሳልቸዋል።
- ከስም ዝውውርጋር ተያይዞ በመንግስት የሚጠቀሰውን ማንኛውም ወጪ እና የስም ዝውውር አስመልክቶ እንዲሁም ክሌሎች ተያያዥ ወጪዎች በገዢው የሚሸፈኑ ይሆናል።
- ተጫራቾች የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፍኡ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ከፍሎ እዳጠናቀቀ ተሽከርካሪውን ባለበት ሁኔታ መረከብ ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ገዥው በገዛበት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% /አስራ አምስት በመቶ/ መክፈል ይጠበቅበታል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115525421 ወይም 0115511188/89 የውስጥ መስመር 726 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
- ተሽከርካሪዎች መመልከት የምፈልጉ ተጫራቾች ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 2ኛ በዝመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር አርብ ከቀኑ 300 እስከ 10፡00 በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
- ባንኩ ስለ ንብረቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
