Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2023, 4:40 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ደብረታቦር ዩንቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የመኪና የኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የዘመኑ ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ 

2. በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነ።

4. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለውና ማስረጃ ሚያቀርብ።

5. ዕቃዎቹን በቀረበው ዝርዝር ስፔሲፊኬሽን መሠረት ማቅረብ የሚችል።

6. የጨረእታ ማስከበሪያ 1ኦት 01 የመኪና ኪራይ ብር  200,000.00 በበንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረእታቦር ዩንቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል ማንኛውም ተጫራች ለሎት 1 ማይመልስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ድብረ ታቦር ከሚገኘው የዩንቨርሲቲው ግቢ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 026 ቢሮ ቁጥር 201 መግዛት ይቻላል።

7. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት  ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መግዛት የሚችል ሲሆን ተጨረታ የመክፈቻ ቀኑ ኝ ከታች በተቀመጠው ፕሮግራም መሰረት ነው ከዚህ በታች ለሎት የተሰጠውን የጨረታ ሳጥን መዝጊያ የጊዜ ሰሌዳ መእሠረት በማድረግ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ሞልተው ደብረታኦር ዩንቨርሲቲ ዋናውጊቢ አስተዳደር ህንፃ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

8። የጨረአ ሳጥን አዘጋጅተው አከፋፈል ስነ ስርዐዐት በተመለከተ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ይዘው በተገኡበጥ

ሀ. ሎት 01 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋትቱ 4፡00 ሰዓት በዚሁ እለት 4፡10 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9. ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender