በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለቆሬ ካፓሲቲ ግንባታ የሚውል ዝርዝርራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር /Specfication/መሰረት የ Fire Hydrant Cabinet ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የስራ ዝርዝር | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀን | የጨረታ መክፈቻ ቀን |
| 1 | Fire Hydrant Cabinet | DCE/SM/93/20223 | 26/10/2015 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | 26/10/2015 ከቀኑ 8፤15 ሰዓት |
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሱ የንግድ ፈቃዶች ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስና /ሀምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /unconditional bank guarantee/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋግ በጨረታው ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የጨረታ ማስታወቂይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁከት መቶ ብር/ ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ይቻላል።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ ሠነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 26/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፤00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
6. ጨረታው ሰኔ 26/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
7. አንድ ተጫራች መወዳደሪያ የሚችለው በአንድ ዓይነት ሞዴል ብቻ ነው። በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።
8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፦ ወሎሰፈር የቀድሞ ኖሬላ ግቢ
ቀጥታ ስልክ ቁጥር ፦ 0114 40 34 34/33
