Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jun 2023, 5:14 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደ/ብ/ብሕ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በእንሴኖ ከተማ በ2015 ዓ/ም በመደበኛና በካፒታል በጀት ዓመት በሎት ከፍለን ያቀረብንላቸው ዕቃዎጭ


ሎት አንድ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ሎት ሁለት የሞተር ሳክሎች ጄነኔትር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ በዘርፉ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው በተጨማሪ ያአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.  ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ በር / ብቻ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በጥሬ ጋንዘብ በተናጠል ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።

3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ስነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን ማስፈረም የድርጅታቸው ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው።

4. በጨረታ ሰነዱ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።

5. ማንኛውም ተጫራች ሰነዶቹ ሌሎች ተፈላጊ መረጃዎች በኤንቨሎፕ በማሸግ 1ኦርጅናል ቴክኒክ እና 1ኦርጅናል ፋይናሺያል በጥንቃቄ በታሸገ በፓስታ በእንሴኖ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ላይ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.ጨረታው 11ኛው ቀን 4፤00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ተራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገዡበት 5፡00 ሰዓት ላይ በእንሴኖ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ማ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል  ላይ ላይ በይፋ ይከፈታል ።ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው /ባይገኙም ጨረታው ከመከፍት አይታደግም።

7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ከሆነ /የህዝብ በዓል/ ከሆነ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመልስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር /በመክፈል እንሴኖ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። እዲሁም አሸናፊው ድርጅት ማሸነፍ ከታወቀበት ውል ከገባ በኋላ ንብረቱ እስከ መስሪያ ቤትታችን ድረስ የሚቀርብ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፦ 09-13-46-07-89

Save Tender