Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jun 2023, 5:59 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደን ዱር እንሣት ድርጅት በእያንዳዱ የጣውላ አይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ 

1 በአርሲ ደንና ዱር እንሣት ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

2. በባሌ ደንና ዱር እንሣት ቅ/ጽ/ቤት  በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

3. በቦረና ጉጂ ደንና ዱር እንሣት ቅ/ጽ/ቤት  በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

4. በፊንፊኔ ዱር እንሣት  ቅ/ጽ/ቤት  በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

5. በሐረርጌ ደንና ዱር እንሣት ቅ/ጽ/ቤት  በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

6. በኢሉባቦራ ደንና ዱር እንሣት ቅ/ጽ/ቤት  በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

7. በጂማ ደንና ዱር እንሣት ቅ/ጽ/ቤት  በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

8. በወለጋ ደንና ዱር እንሣት ቅ/ጽ/ቤት  በተለያዩ የእንጨት መስንጠቂያ ላይ ተከፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ ፤

1. የጣውላ የቢትና የቢሪ እቃዎችና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እዲሁም Tin number ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ በሚገኘው በኦሮሚያ ደናን እንሣት ድርጅት ዋና መ/ቤት /መቱ/ በአርሲ ቅ/ጽ/ቤት /አርሲ ነጌሌ/ ፊንፊኔ ቅ/ጽ/ቤት /ፊንፊኔ/ በሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት  /ጭሮ/ በቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት /አዶላ/ በባሌ ቅ/ጽ/ቤት /ጎባ/ በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት /ግምቢ/ በመግዛት በጨረታ መስተፍ ይችላሉ።

2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሲሆን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።

3. ጨረታው የሚዘጋበት የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀናት ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ የሚሆን ያቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ/ጽ።ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጥ ደርሰኝ  /CPO/ ማስያዝ ይጠብቅባቸዋል።

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦  0111240249 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender