Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Jun 2023, 4:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደብብ/ብ/ብ ክልል መንግስት በጊፋ ዞን የበቶ አስተዳደር G+2ህንጻ በበቶ ከተማ ለማሰገንባት ስለፈለገ ብግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


1.በኮንስትራክሽኑ ሚኒስቴር የተመዘገቡ ደረጃቸው GC/BC-5 እና ከዚያም በላይ የሆኑ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በ2015 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክሊራንስ /TAX CLEARANCE/ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች ከአሰሪ መ/ቤት የተሠጠ የመልካም ስራ አፈጻፀም የመጨረሻ ዙር ክፍያ ሰርተፍኬት የጊዘኢያዊ ርክክብ ቨርቫል ወይም የመጨረሻ ርርክብክብ ቨርቫል የስራ ውል ከጨረታ ሰነድጋር ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራችቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዶክመንቱ የማይመለስብር 100.00/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በእምክፈል ከጎፋ ዞን ከበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ንግድ ፈቃዳቸው ዋናውን /Orginal/ በማያያዝ መግዛት ይችላሉ።

4.ተጫራቾች በጨረታ ማስከበእሪያ በባንክ የተመሰከረልት ቼክ /CPO/400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር )ከጨረታ ሰንዱጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና  ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን ለየብቻ በአንድ እናት ፓስታ ላ በማሸግ ና 2 የኦርጅናሉን  ፎቶ ኮፒ ለየብቻእ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዠጋጀው  ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል።

6. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ21 ተከታታይ የስራዓ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሳር ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኚበት 4፡30 ሰዓት ከከፋዞን ከበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኝም ጨረታውን ከማየት አያግድም።

7.ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማነበብ ና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።

8. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ንባብና ሂሳብ ማስከበሪያ ልዩነት 2% ባለይና በታች መሆን የለበትም 

9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል  ወይም ቅዳሜና እሁድ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ ፡ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0979908348/0946741519 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

Save Tender