የአእዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ በኮንትሮባንድ መንገድ ወደ አገር ሊገባ ሲል ተይዞ የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾችች የሚከተሉትን ዝርርዝ መስፈርቶች በሟሟላት ከታች በተገለጹ ቀናቶች አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በምጣት መሳትፍ ይምትችሉ መሆነ እናሳውቃለን።
1. ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚታስፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመነን ግብር የከፈለ ስለ መሆኑ ክሊራንስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴያቸው ለታክስ ማእከላችን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት እና የመለያ ቁጥር ከመጫረቻ ሰነዱጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00 _6፡30 ቅዳሜ እስከ 3፡45 የጨረታው ሰነድ ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ገቢ አሰባሳቢ ቢሮ የማይመለስ ብት 100.00 /አንድ መቶ ብር /በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
3. ለግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና /cpo/ በውያንዳዱ ኮድ የምጸጡትን ዋጋ 5% እዲሁም ለሐራጅ ጨረታ በያንዳዱ ኮድ በብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ አሰርተው በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት /እስኬጁል/ መሰረት በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መገኘት መጫረት ይችላሉ።
| ተ.ቁ | የጨረታ ቦታ | የጨረታ ዓይነት | ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች | የዕቃዎች መመልከቻቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ | የጨረታ የመዝጊያ ቀና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | አዋሽ ጉምሩክ | ግልጽ ጨረታ | የብር ጌጣጌጦች ጫማዎች አልባሳት ኮስሞቲክሶች ጫማዎች የኤለኢክትሮኒክስ እቃዎች የመኪና መለዋወጫዎች ምግብ ነክ እና ልዩልዩ እቃዎች | ቅዳሜ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም እስከ 3፡30 ድረስ | ቅዳሜ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም እስከ 4፤00 ድረስ |
| 2 | ሐራጅጨረታ | ጫማዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የኮስሞቲክስ እቃዎች | ዓርብ/ግንቦት 25/2015 ዓ.ም እስከ 3፡30 ድረስ | ዓርብ ግንቦት 25/2015 እስከ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል |
5. የጨረታ መክፈች አቦታ በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም ታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት /c.p.o/ከሚከፈለው ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፉ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ3 የስራ ቀናት ውሥጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
7. አሽናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበት ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዘን ማውጣት ይኖርባቸዋል።
8. ከላይ በ ተ.ቁ.7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉና ንብረቱን ተረክበው ያሎሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉትን ዋጋ ለኮሚሽን ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
9. ቅ/ጽ/ቤት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-224-1402 ደውለው ስለጨረታው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።
