ድርጅታችን አዲስ አበባ ባለ 4 ዩኒት ኦፊሴት ፕሪቲንግ ማሽን /New 4 unit Office Prnting Machine/ ብዛት አንድ ያገለገለና ጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ባለ 4 ዩኒት ኦፍሴት ፕሪንቲንግ ማሽን /Used 4 Unit Offec Printin Machine/ ብዛት አንድ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን አዲስ አበባ ባለ 4 ዩኒት ኦፊሴት ፕሪቲንግ ማሽን /New 4 unit Office Prnting Machine/ ብዛት አንድ ያገለገለና ጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ባለ 4 ዩኒት ኦፍሴት ፕሪንቲንግ ማሽን /Used 4 Unit Offec Printin Machine/ ብዛት አንድ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 200.00 ከፍለው በመግዛት የፋይናሺያል እና ቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ዋናውና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በበርህን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ተኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸው። ጨረታው በ20/10/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ /ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንትቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብቻ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሀና ሰላም ማተሚያ ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚግፈኘው በግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬ ቢሮ ይከፈታል። የፋይናሺያል የመጫረቻ ሰነዳቸው የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ አይገደድም።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011-1 -55-52-30
ድረ ገፅ /www.ethbspe.org/
