Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Jun 2023, 12:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ግዝና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በአዲስ አበባ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


1. ተቻራቾች ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ የንግድ ማእከል ህንጻ ላይ የሚገኝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 606 በመታት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ብረታብረት ቁርጥራጭ ዝርዝር ብዛት የያየዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400።000 /አራት ምቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜታ ከወታበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታይ የስራ ቀናት ውስጥ ተገኝተው መግዛት ይችላሉ።

2. በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ተጫራቾቹ የሰጡት ዋጋ በሚለው አምድ ስር ዋጋ በአህዝ እዲሁም በፊደል ያልሰረዝ ሞልተው በታሸገ ኤን ቨሎፕ በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት 7ና ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708 ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንውስጥ ማስታውወቂያ ከወታበት ቀን ጀምሮጨረታው አስከሚዘጋበት ድረስ ተገኝተው ማስገባት አለባቸው።

3. ተቻራቾች በአሃህዝ በፊደል በሰጡት ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ አገልግሎቱ በፊደል የተጻፈውን ዋጋ በመውሰድ ጨረታውን ያወዳድራል ሆኖም በፊደል የተጻፈው ዋጋ በአሃዝ የተጻፈውን ከፍተኛውን ዋጋ ወስዶ ያወዳድራል።

4. ተቻራቾች ትክክለኛ አድራሻቸውን በመግለጽ በጨረታ ሠነዱ ላይ መፈረም አለባቸ።

5. ተቻራቾች ለሽያጭየተዘጋጁትን ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች የአንዱን መስሪያ ቤት ንብረት በሙሉ መጫረት አለባቸው።

6. ተቻራቾች ለሚገዙት ቁርጥራጭ ብረት የጨረታ መነሻዋግ አ10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ግዝና ንብረት ማስወግድ አገልግሎት ስም አሰርተው ከመቻረቻ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ሳጥንውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል። የሚኦዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ሲ.ፒ.ኦ አዲስ አበባ ከተማ ውጭ ከሆነ የኢትዮጵያ ንግድባንክ ቅርንጫፍ መሆን ይኖርበታል።

7.  የጨረታ ሳጥን ጭዕረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ናው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ  ቀን 4፡15 ሰዓት ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳረ በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት መሰብሰቢያ አዳራሽ 9ኛ ፎቅ ይከፈታል ሆኖም የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገልጸው ቀንና ሰዓት ይሆናል።

8. ተቻራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳገኙ በመቅረታቸው የጨረታ አከፋፈት አያስተጓጉልም።

9. ቁርትራጭ ብረታብረቶች በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸላቸው በ7 የስራ ቀን ውስጥ ያሸነፉትን ዋጋ ሙሉ ክፍያ መክፈል ይኖርባቸዋል። ሆኖም ሙሉ ክፍያ በተጠቀሰው ጊዜ ገድብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለአገልግሎት ገቢ ይደረጋል።

10. የቁርጥራጭ ብረታ ብረት አሸናፍፊዎች ያሸነፉበት ቁርትራጭ ብረታ ብረቶች የሙሉክፍያውን 75% ክፍያ ፈጽመው ደረሰኝ ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን ቀሪው 25% ደግሞ በአገልግሎት ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ አሲዘው ካቀረቡ በኋላ ቁርትራጭ ብረታ ብረቶቹን በአንድ ወር ውስጥ ማስነሳት ግዴታ አለባቸው።

11. የብረታ ብረቱ ጠቅላላ አሸናፊ ተጫራቹ በራሱ ወጪ በመንግስት ምድብ ሚዛን የመ/ቤቶች ተወካይ በተገኙበት በማስመዘንርክክቡ ይፈጸማል ብረታብረቱ በሚመዘንበት ወቅት ሰነዱላይ ከተቀመጠው ተቅላላክብደት ልዩነት ካለው ክፍያው የሚፈጸመው ዳግም ብረታ ብረቱ በምንግስት ሚዛን ተመዝኖ በተረጋገጠው ክብደት መሰረት ይሆናል።

12. በመነሻዋጋና በታች የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት የለውም።

13. ማንኛውም ተጫራች በቸረታ ተከፋይ ሆኖ ጨረታው ከተዘጋ በኋላ ከጨረታው መውጣት ወይም የሰጠውን ዋጋ ማሻሻል ወይም መለወጥ አይችልም።

14. የጨረታ ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚመጡ ማናቸውም ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

15.አገልግሎቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተተበቀ ነው።

Save Tender