Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 May 2023, 3:32 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

የጠረቤዛ ቀን መቁጠሪያችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ተ.ቁ             የዕቃዉ አይነት                                ብዛት

1                የጠረቤዛ ቀን መቁጠሪያ                     300

ሰለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታዉ እዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

1.የጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ሀጋዊ የታድሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸዉ እና በመንግስት ግዥና ንብረት አስትዳደር ኤጀንሲ አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ ከድረ ገጹ (website)አትመዉ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

2.ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይ እነት የተመዘገቡ እና የግብር መለያ ሰርተፍኬት ያላቸዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር  300/ሶስት መቶ/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለገሀር በሚግኘዉ የድርጅቱ መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4.ተጫራቾች ብር 350,000.00(ሶስት መቶ ሀምሳ ሺ)የጨረታ ማስክበሪያ በባንክ ክፍያ ማዝዣ(cpo)ውይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ።

5. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሰነዳችውን በታሸግ ኢንቨሎፕ በማድርግ ለገሀር በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ/ም እስከ 8፡00 ማስገባት ይኖርባቸዋል ።ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸዉ በተግኙበት ወይም በእለቱ ማለትም አርብ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ/ም በፋሲሊቲ ማኔጅመንት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

6መስሪያ ቤቱ የተሻል አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

7ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፦ 011-551-24-00

Save Tender