Tender Detail

Tender Details

  • Company Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)
  • Address ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 557 1099
  • Websitehttps://siinqeebank.com/
  • Deadline17 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
  • opening dateበጨረታዉ ቀን ከ4:30 እስከ 5:00 የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5:00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይደረግም:: ከ5:00-6:00 ሐራጁ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል:: እንዲሁም ከሰዓት 8:00-8:30 የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ8:30 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይደረግም:: ከ8:30-9:30 ጨረታው የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል::
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቁጥር ሲባ/ህአ/ሐራጅ/05/2019

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁየተበዳሪ ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪ ቅርንጫፍለጨረታ የቀረበው ንብረትከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ/የቤት ቁጥርየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋትየጨረታ መነሻ ዋጋ በብርቀንሰዓትጨረታው የወጣው
1ፍቃዱ እና መስፍን የብረታብረት ስራ ኃ/የተ/የግል ማህበርፍቃዱ እና መስፍን የብረታብረት ስራ ኃ/የተ/የግል ማህበርአዳለማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘንሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገላን ቀበሌBMG/K/L/I/FM/20133000 ካ.ሜ63,172,71725/3/20194:30-6:00ለ2ኛ ጊዜ
ኤች ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ ኃ/የተ/የግል ማህበርአዳለማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘንሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገላን ቀበሌBMG/K/L/I/H-B.M.A/20133000 ካ.ሜ63,991,166.0825/3/20198:00-9:30ለ2ኛ ጊዜ
2አቶ ቢሃነህ ግርማ ስሜአዱኛ ከበደ ጀኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበርኬሎ መስቀላየኢንዱስትሪ መጋዘንሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማL/260/982400 ካ.ሜ36,283,257.5428/3/20194:30-6:00ለ2ኛ ጊዜ
አቶ ቢሃነህ ግርማ ስሜኬሎ መስቀላየመኖሪያ ህንፃአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፡ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ፡ ወረዳ 07AA00009 0712089977.73 ካ. ሜ23,371,018.4229/3/20194:30-6:00ለ2ኛ ጊዜ
ተቁየተበዳሪ ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪ ቅርንጫፍየመያዣ አይነትየሰሌዳ ቁጥርየሻንሲ ቁጥርየጨረታ መነሻ ዋጋ በብርጨረታው የሚከናወንበት ቀንሰዓትጨረታው የወጣው
3ኢሊያስ፣ መሰረት እና ጓደኞቹ ማህበርኢሊያስ፣ መሰረት እና ጓደኞቹ ማህበርቡራትራክተር ሞዴል 5075E፣ 2024SM-4896 OR1PY5075E RB6573402,517,1208/3/20194:30-50:30ለመጀመሪያ ጊዜ
4ኑሪዲን፣ ሙሃባ እና ጓደኞቹ ማህበርኑሪዲን፣ ሙሃባ እና ጓደኞቹ ማህበርያዩትራክተር ሞዴል 5075E፣ 2025SM-5469 OR1PY5075E KSC6581372,918,4009/3/20194:30-5:30ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፤

  1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ:: አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካል ከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚያተየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል::
  2. በሐራጅ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ የቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኋላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል::
  3. ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል::
  4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው::
  5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ይሆናል::
  6. በጨረታዉ ቀን ከ4:30 እስከ 5:00 የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5:00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይደረግም:: ከ5:00-6:00 ሐራጁ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል:: እንዲሁም ከሰዓት 8:00-8:30 የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ8:30 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይደረግም:: ከ8:30-9:30 ጨረታው የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል::
  7. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ግዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገገዢው/አሸናፊው ይከፍላል::
  8. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል::
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  10. ለሐራጅ የቀረበ ንብረቶችን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል::
  11. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ::
  12. ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11557-6016)፣ አዳ ቅርንጫፍ (0115571965) እና ኬሎ መስቀላ ቅርንጫፍ ቅርንጫፍ (0114622879) እና ጅማ ዲስትሪክት (0471122862) ላይ ደውለው መጠየቅ ይቻላሉ::

ሲንቄ ባንክ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Siinqee Bank auctions collateral property: two manufacturing warehouses in Gelan and an industrial warehouse in Furi, Sheger city, a residential building in Kolfe Keranio Woreda 07, Addis Ababa, and two tractors (model 5075E).
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender