ስታር ሳሙናና ዲተርጀንት ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ
ስታር ሳሙናና ዲተርጀንት ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.የግ.ማህር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሽከርካሪው አይነት |
የተሰራበት ዘመን |
የተሽከርካሪው ሞዴል |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
|
1 |
አአ 03-00978 |
አውቶሞቢል |
1996 |
ሰሜን አሜሪካ |
1,700,000.00 |
|
2 |
አአ 3-52554 |
የመስክ ተሽከርካሪ |
2008 |
ሰሜን አሜሪካ |
1,500,000.00 |
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታው ከመቅረባቸው በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 20% በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በጨረታው ዕለት ይዘው መቅረብ አለባቸው
- የጨረታው አሽናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርጉ ተጫራቾች ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ (ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል)
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹ ያሉበትን ቦታ ሃናማሪያም ወደ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ካስማ ኢንጂነሪንግ ህንፃ ጋር ባለው ቅያስ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ 5 ሰዓት ድረስ የጨረታው መክፈቻ ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ሲሆን ቦታው በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ይሆናል። የጨረታው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች የስም ማዘዋወሪያ ገዥን የሚመለከትን ሰዶች ማረጋገጫ እና መንገድ ትራንስፖርት ወጭዎችን በራሱ ይሸፍናል
- ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልግ ተወዳዳሪ የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ፋይናንስ ቢሮ የማይመለስ 200.00 ብር (ሁለት መቶ) ገዝቶ ጨረታውን መወዳደር ይችላል።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-439-18-60 011-439-35-17
